“እሆንላታለሁ” ይላል እግዚአብሔር | ሕዳር 27
"በውስጧ ካለው የሰውና የከብት ብዛት የተነሣ፣ ኢየሩሳሌም ቅጥር እንደሌላት ከተማ ትሆናለች፤ እኔ ራሴ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፤' ይላል እግዚአብሔር ‘በውስጧም ክብሯ እሆናለሁ።" (ዘካርያስ 2፥4-5) በብዙ ድካም እና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ከእንቅልፌ የምነሳባቸው ጊዜያት…
"በውስጧ ካለው የሰውና የከብት ብዛት የተነሣ፣ ኢየሩሳሌም ቅጥር እንደሌላት ከተማ ትሆናለች፤ እኔ ራሴ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፤' ይላል እግዚአብሔር ‘በውስጧም ክብሯ እሆናለሁ።" (ዘካርያስ 2፥4-5) በብዙ ድካም እና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ከእንቅልፌ የምነሳባቸው ጊዜያት…
"አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ሕዝብ ስለ ሆንህ፣ አምላክህ እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ፣ ርስትም እንድትሆንለት በምድር ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ መረጠህ።" (ዘዳግም 7፥6) ከመዳናችን ጀርባ ያለው የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት በአምስቱ የጸጋ አስተምህሮ ነጥቦች ይብራራል። እነዚህ ነጥቦች የጆን…
“እነሆ የመረጥሁት፣ የምወደውና በእርሱ ደስ የሚለኝ አገልጋዬ፣ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፤ እርሱም ለአሕዛብ ፍትሕን ያውጃል። አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ ድምፁም በአደባባይ አይሰማም። ፍትሕን ለድል እስኪያበቃ ድረስ፣ የተቀጠቀጠውን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤሰውንም የጧፍ…
እንግዲህ ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ፣ ሚስቶችም ለባሎቻቸው በማንኛውም ነገር እንደዚሁ መገዛት ይገባቸዋል። ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ። (ኤፌሶን 5፥24-25)…
“ከዚህ ጒረኖ ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱንም ማምጣት አለብኝ። እነርሱም ድምፄን ይሰማሉ” (ዮሐንስ 10፥16)። እግዚአብሔር ከዓለም ሕዝቦች ሁሉ ውስጥ የራሱ የሆኑ ሰዎች አሉት። በወንጌሉም አማካይነት በኀይሉ ይጠራቸዋል። አቤት ብለው ይመጣሉ፣…
ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣ “አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል። (ኤፌሶን 5፥14) ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት እንዲነሣ ሲያዝዘው፣ አልዓዛር ትዕዛዙን የተከተለው እንዴት ነበር? ዮሐንስ 11፥43…