ደስታችሁን ከእናንተ ማንም ሊወስድባችሁ አይችልም
የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሣት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…
የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሣት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…
አብዛኛውን ጊዜ ጾምን በአሉታዊ መልኩ የማሰብ ዝንባሌ አለን። ይህም ከምን የመነጨ እንደሆነ ለመረዳት አያዳግትም። ጾም መታቀብ ነው። ያለ ምግብ እና ያለ መጠጥ አልያም ሌሎች እግዚአብሔር ከሰጠን መልካም ነገሮች ተቆጥቦ መቆየት…
አሁን ላይ በዩንቨርስቲ አገልግሎት ውስጥ እንዲህ ያለ ነገር ሲገጥም የሚያስደንቅ አይደለም። በክርስቲያን ዩንቨርስቲዎች ውስጥ ለመጋቢዎች ከሚቀርቡ ጥያቄዎች ውስጥ ዋነኛው የመዳናቸውን እርግጠኝነት ማጣት ነው። መጀመሪያ ላይ ጥቂት ግራ መጋባት ይኖርና ከዚያም ተጨማሪ ውይይት ሲደረግ ችግሩን እያመጣ ያለው ፖርኖግራፊ እና ግለ ወሲብ እንደሆነ ፍንትው ብሎ ይታያል።
የክርስትናን አንድ ተግባር ትርጉሙን ግልጽ ልናደርግበት ከምንችላቸው መንገዶች ውስጥ አንደኛው ከዚህ ተግባር ውስጥ ምን ያህሉን ዲያቢሎስ ሊያደርገው እንደሚችል በማጤን ነው። ለምሳሌ፣ የሚያድን እምነት መያዝ ምን ማለት እንደሆነ ያዕቆብ ሲያብራራ፣ “አንድ…
ክርስቲያን ሆይ! ነገ ማለዳ ስትነቃ አማኝ ሆነህ ለመቀጠልህ ምን ዋስትና አለህ? እንዲሁም ኢየሱስን እስክትገናኘው ድረስ ባሉ ሁሉ ማለዳዎችስ? መጽሐፍ ቅዱሳዊው መልስ ይህ ነው፦ እግዚአብሔር ያደርገዋል! ይህ ነገር ይዋጥላችኋል? ሙሉ በሙሉ…
እግዚአብሔር በሰጠው ተስፋ አማካኝነት ከእርሱ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን፣ ዕድሉን ለእኛ አቅርቧል። የእግዚአብሔር ጥሪ ከእርሱ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን ነው። ይህ ጥሪ ከምንም ነገር በላይ በእርሱ ላይ ያለንን እምነት የሚፈትን…
የመጽሐፍ ቅዱስ ረጃጅም ክፍሎችን ብቻ ሳይሆን፣ ሙሉ አንድ መጽሐፍ ሳይቀር በቃላችሁ መያዝ ትችላላችሁ። ከባድ የጭንቅላት ጉዳት አሊያም ስትሮክ ወይም ሌላ ዓይነት ጉዳት ካለባቸው ጥቂት የማኅበረሰቡ ክፍል ካልተመደባችሁ በቀር ይህን ማድረግ…
እግዚአብሔር በእናንተ ደስታን ያገኛል? ሲመለከታችሁስ ፈገግ ይላል? በአጭሩ፣ ክርስቲያን ከሆናችሁ መልሱ አዎን ነው። ይሁን እንጂ እንዴት እና ለምን እንዲሁም በምን መሠረት ለሚሉት ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር በተቤዣቸው ላይ ያለውን…